Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ወደደኝ — አዲስ አበባ አማኑኤል ህብረት

ወደደኝ እኔም ወደድኩት ኮኮቤ ተጋጠመልኝ

በኢየሱስ መመረጤ ለእኔስ መልካም ሆነልኝ

ገመዴ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ አሃሃ

እርስቴ በእርሱ በአምላኬ ተዋበችልኝ አሃሃ

ኧረ እንዴት እድለኛ ነኝ

ኧረ እንዴት እድለኛ ነኝ (፪x)