Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ወድጄ ፈቅጄ — ኤልሳ ጌታቸው

ወድጄ ፈቅጄ እኔ የማመልክህ

የአባቶቼ አምላክ ኢየሱስ አንተ ነህ

እግዚአብሔር ብርሃኔ መድኃኒቴ ሆነህ

እዚህ የመድረሻ መታመኛዬ ነህ