ቁጥር 1 · Verse 1
ትንሳኤ ታውጆልኝ
ሞቴ በሕይወት ተሽሮልኝ
ከአንተ ጋር ተወዳጅቼ
እዘምራለሁ ተፈትቼ
በመስቀል ጣር ወልደኸኝ
የአንተ የግል አደረግኸኝ
በቤትህ ውስጥ አሳደግኸኝ
ልጅህ ሆንኩኝ አባት ሆንኸኝ
ቁጥር 1 · Verse 1
ትንሳኤ ታውጆልኝ
ሞቴ በሕይወት ተሽሮልኝ
ከአንተ ጋር ተወዳጅቼ
እዘምራለሁ ተፈትቼ
በመስቀል ጣር ወልደኸኝ
የአንተ የግል አደረግኸኝ
በቤትህ ውስጥ አሳደግኸኝ
ልጅህ ሆንኩኝ አባት ሆንኸኝ