Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ወዶ ዘማች — በረከት አለሙ

ከተሸሸኩበት መንደሬ

መጣ ኢየሱስ ገባ ሰፈሬ

ጠራኝ ቀርቦ በቁልምጫው

ሊያስገባኝ ወደ ጉያው

የወዳጄ የአምላኬ

ጥሪው ደርሶኛል