Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ውዱ ባለውለታዬ — ታጋይ ወልደማርያም

ሰላምህ በውስጤ እንደ ወንዝ ይፈሳል

ከአንተ የተነሳ ሁሉ ሆኖልኛል

እኔም ምሥጋናዬን በፊትህ ልሰዋ

ባይስተካከልም ከውለታህ ጋራ

ሰላምህ በውስጤ እንደ ወንዝ ይፈሳል

ከአንተ የተነሳ ሁሉ ሆኖልኛል

እኔም ምሥጋናዬን በፊትህ ልሰዋ

ባይስተካከልም ከውለታህ ጋራ (፪x)