ይመለክ ይመለክ ወጉ ነው ይመለክ
ይመለክ ይመለክ ደንቡ ነው ይመለክ
እንደ እግዚአብሔር ያለ ኧረ ማነው?
አምሳያ ፣ ወደር ፣ እኩያ የሌለው!
የምድርን መሠረት ያጸና
መስፈሪያ መለኪያዋን የዘረጋ