Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ውለታው አምላኬ — ነጻነት አሰፋ

ውለታው አምላኬ ለኔ ያደረገው

አያልቅም ባወራው ከእምሮ በላይ ነው

ተመስገን ልበለው

በምድር ላለው ለእንዳዱ ሰው ግድ የተሰኘው

ራሱን ለዓለም ቤዛ አድርጐ እንዲሁ የሰጠው

ለጠሉትና ላልተቀበሉት ሆኖ መስቀል ላይ

የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቀር በል አባት ሆይ