ቁጥር 1 · Verse 1
ጣል አደረኩት ሁሉን በአንተ ላይ
ሁሉ የሚያምረው በአንተ ሆኖ ሳይ (፪x)
ጭንቀቴን ወዴያ ጥያለሁ ተጨንቄ ምን እጨምራለሁ
ሀሳቤን ወዲያ ጥያለሁ አስቤ ምን እጨምራለሁ (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ጣል አደረኩት ሁሉን በአንተ ላይ
ሁሉ የሚያምረው በአንተ ሆኖ ሳይ (፪x)
ጭንቀቴን ወዴያ ጥያለሁ ተጨንቄ ምን እጨምራለሁ
ሀሳቤን ወዲያ ጥያለሁ አስቤ ምን እጨምራለሁ (፪x)