Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ወቅት እንዳታበላሽ — ሃና ተክሌ

ክረምት አልጠብቅም ክረምት ላይ ሆኜ

በጋን እኔ አልሻም በጋ ላይ ቁጭ ብዬ

እሰራለሁ አሁን ስራዬን አለቅም

ዘመኔ ላይ ቆሜ ዘመን አልጠብቅም

ጊዜዬ ነው ወቅቴ ነው ዘመኑ ነው ተራዬ

እሰራለሁ እሮጣለሁ በወቅቱ ዘርቼ ከእርሱ እጠብቃለሁ