Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ወረደልኝ — ቴዎድሮስ ታደሰ

ተስፋዬ????????

የኋላዬን እየረሳሁ የፊቴን ለመያዝ እዘረጋለሁ

ወዳየሁት መድረሻዬ ውጊያው/ሰልፉ ቢበረታም ሄጄ እወርሳለሁ (፪x)

እንዴት ይሆናል አልልም ሆኖ ስለማየው

ተስፋ የሰጠው በእርግጥም እርሱ የታመነ ነው (፬x)

ህልመኛው ህልሙ ሳይፈታ ከግዞት ወርዶ ቢገላተል???