Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ወጥመዱ ተሰብሮ አመለጥኩኝ — ተስፋዬ ጫላ

ወጥመዱ ተሰብሮ አመለጥኩኝ

በአምላኬ ጥላ ውስጥ አደርኩኝ

እግዚአብሔር ጋሻ ሆኖልኛል

እንግዲህ ማን ይቃወመኛል (፪x)

እንግዲህስ ማን ይቃወመኛል (፬x)