Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዉለታህ እጅግ ብዙ ነው — አገኘሁ ይደግ

ምላሹ ምን ይሆን እግዚአብሔር አብ አንተ ላደረከው

አንድያ ልጅህን ስለኛ ብለህ በመስቀል ሞት ተውከው

የዕዳውም ጽህፈት ተወግዷል የሚከሰን የለም

ልጆችህ ሆነናል ክዚህ ፍቅር የሚለየን የለም ለዘላለም

ኧረ እንዴት ልግለጠው

እንዴትስ ፍቅርህን ላዚመው