Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ያ ሁሉ አለፈና — ተስፋዬ ጫላ

እንደማያልፍ የለም ያሁሉ አለፈና

የሰቆቃው ዘመን በደስታ ተተካ አሜን

አንገቴን ደፍቼ የሰው ፊት ፈርቼ

ያለፍኩበት ዘመን ዘለፋ ጠግቤ አቤት

በቃ ሲለኝ ጌታ ወደ ገደል ገባ

የጐበጠ አንገቴ ለምሥጋና ቀና አሜን (፪x)