Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ያ መሲሕ — መስከረም ጌቱ

ዝቅ ብሎ መጣ አነሰ ስለኛ

ክፋት እንዳረገ ወንበዴ ፍርደኛ

የሰው ልጅ እርቃኑን በመስቀል ላይ ታየ

በዚያ በጎልጎታ በቀራንዮ ቆየ

እ ያ መሲሕ ዝቅ አለ

እህ ያ ንጉስ ዝቅ አለ