Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ያችን ቀን — ቢንያም ተስፋ

ያችን ቀን ሳስባት ልቤ ይዘላል

ፊትህን የማይበት ያች ዕለት

እንባ የሌለባት ሞት የማይደርስባት

የዘላለም ጧት ስትነጋ