Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ያድናል — ተከስተ ጌትነት

ጌታ ነው ቢጎድልም ቢሞላ

በሕይወቴ የለም ከእርሱ ሌላ

ችግሩ ከቦ ቢያስጨንቀኝ

ከርስቴ ማን ሊነቀንቀኝ