Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ያለአንተ አልኖርንም — ዮሐንስ በላይ

የምድረበዳ ወዳጄ ነህ (አሃሃ) ሁሉን ያለፍኩብህ

የምድረበዳ ወዳጄ ነህ (አሃሃ) ሁሉን ያረሳሁብህ

ኧረ እኔ ኢየሱስ ያለአንተ አልኖርም (፪x)

እኔ ያለአንተ አልኖርም

ኧረ እኔ ኢየሱስ ያለአንተ አልኖርም (፪x)

እኔ ያለአንተ አልኖርም (፪x)