Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ያለ ምክንያት — ሃና ተክሌ

ስፈራ ስቸር ማልተነፍሰው ሚስጥሬ በዝቷል

እኔ ባልናገር የልብ ወዳጄ የውስጤን ያውቃል

እርሱ እንደሚያውቀኝ ሰው አያውቀኝም እንጂ

መቆም አልችልም እንኳን በንጉሥ በራሴም ደጅ

የምህረት ዓይኑ ዛሬም ያየኛል