Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ያለፈው በደሌን ተወው — ደረጀ ከበደ

ያለፈው በደሌን ተወው

ጌታዬ አደራ አታስታውሰው

እባክህ እድል ስጠኝና

ልጅህ አድርገኝ እንደገና (፪x)