Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ያለኝ ኢየሱስ ነው — ኤፍሬም ዓለሙ

በዚች አጭር ዘመን ስንቱን አየሁባት

እንደ እየሱስ ያለ ፈልጌ አጣሁባት

እውነተኛ እርካታ ከእርካታም በላይ

እንደ እየሱስ የለም በምድርም በሰማይ