Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ያልከው ይሁን — ተመስገን ማርቆስ

አንተ ያልከው ይሁን በእኔ ላይ (፬x)

ፍቃድህ ይፈጸም በእኔ ላይ (፬x)

ሁሉን አስረከብኩህ ሕይወቴን ሰጠሁህ

አንተ ያልከው ብቻ ይሁን ተስማማሁ

ያለኝን ውሰደው አንተው ታይበት

የእኔ ነው የምለው የለኝም ትምክት (፪x)