Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ያመለጠ እኔ ነኝ — አዲስዓለም አሰፋ

እስሬን ጥብቅ አደረገና

ማረጂያውን ሳል አረገና

ጉድጓድ ምሶ ሲጠብቀኝ

ቀን ቀጥሮ ዋጥ ሊያደርገኝ

ያመለጠ እኔ ነኝ ያመለጠ (፬x)

እስሬን ጥብቅ አደረገና