Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ያመንኩትን አውቃለሁ — አስቴር ሞገስ

ያመንኩትን አውቃለሁ የተረዳሁትን

አንዱም አይጣል ከእርሱ የሰማሁት

በእጄ እንዳለ እንደጨበትኩት

ያህል ነው የምቆጥረው እንደያዝኩት (፪x)