Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የአንተን ኪዳን — ኤልሳ ጌታቸው

የተሰጠኝ ኪዳን እውነት ነው ተስፋዬ

ስጋት የለብኝም እኔስ ይከዳኛል ብዬ

ቃሌ እርሱን ይጣፍጠው ይግባ ከመቅደሱ

አመሰግናለሁ ክብር ንጉሡ (፪x)