Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ያይሃል — ተስፋዬ ጋቢሶ

ያይሃል ፣ ያይሃል ፣ ያይሃል ፣ ያይሃል

ያይሃል ፣ ኢየሱስ ያይሃል

ያይሃል ፣ በዕውነት ያይሃል

የአንተ ነገር ይገደዋል

ሊታደግህም ይመጣል