Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ያዛኝ ያለህ — ሃና ተክሌ

ማን ያመልጣል ከእግዚአብሔር

ማን ይሸሸጋል ከጌታ

ቢገለጥ ታሪካችን

ጉድ ነው የእኛ ገበና

በአደባባይ ጨዋ ያረገን

በግል መክሮ ያሳፈረን