Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ያዘው — ሐምሌት በልጁን

ጉዳዬን ይዤ ስንበረከክ

ብዬ (እንደ ፈቃድህ)*2

ገና ጉልበቴ ደጅ ሳይጠና

የልቤ ሀሳብ በፊትህ ይቅና

ለምን መልሴን ናፈቅሁ? ለምን መቀበል?

ለምን የሙጥኝ አልሁ? ለምን መታገል?