Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የሃገሬ ልጅ — ኤባ ድንኤል

የሀገሬ ልጅ የሰማይ ቤቱ

ዝግጁ ነህ ወይ ለሽልማቱ

ፊትህ አለ ብዙ ክብር ፍፁም ሃሴት

እንዲው በወደደን በአባታችን ቤት