ቁጥር 1 · Verse 1
የአድናቆት ቀን ለእግዚአብሔር ለወደደን
የሚገባው እርሱ ነው እውነቱን እንወቅ ጠንቅቀን
ጀብዱው ገድሉ የሚወራለት
ጭፍራ አለቃው የሚስግዱለት
እግዚአብሔር ምሥጉን ሥም ያለው
አድናቆቱም ምሥጋናውም መገረሙም ለእርሱ ሥም ነው
ቁጥር 1 · Verse 1
የአድናቆት ቀን ለእግዚአብሔር ለወደደን
የሚገባው እርሱ ነው እውነቱን እንወቅ ጠንቅቀን
ጀብዱው ገድሉ የሚወራለት
ጭፍራ አለቃው የሚስግዱለት
እግዚአብሔር ምሥጉን ሥም ያለው
አድናቆቱም ምሥጋናውም መገረሙም ለእርሱ ሥም ነው