Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የአማልክት አምላክ — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

የአማልክት አምላክ የነገሥታት ንጉሥ

በዙፋኑ ያለ ስሙ የእስራኤል ቅዱስ

ፍጥረታትን ሁሉ እርሱ ያስተዳድራል

ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ክብር ይገባሃል