Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የአማልክት ሁሉ አምላክ ነው — ሳሙኤል ንጉሤ

የኔ ጌታ የአማልክት ሁሉ አምላክ ነው

የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነው

የኔ ጌታ የአማልክት ሁሉ አምላክ ነው

የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነው

የለም የሚመስለው የለም የሚሳነው የለም

የለም የሚያቅተው የለም ይችላል ሁሉንም