Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የአምላክ ልጆች ምሥጋና — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

እንደ ጥንት ጊዜ እንደ ሃዋርያት እለት እለት አዳዲስ ነፍሳት

በዳነው ላይ እየጨመረ ኢየሱስ በፍቅር ከበረ

የእኛም ደስታ ይኸውና እልል እንበል በምስጋና