Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የአምላኬ ቃል አያረጅም — የተለያዩ ዘማሪያን

በማይሆን መንገድ ስራመድ

አልፌም ስንገዳገድ

ቃልህ ነው መካሪዬ

ቃልህ ነው መላሼ

አልፎ ስንት ዘመን

ገስግሶ ስንት ዓመት