Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የአምላኬን ቤት — ተስፋዬ ጫላ

የአምላኬን ቤት ጠላት ሲወርሰው

ሰውም ለራሱ መኖር ሲመቸው

ጠባቂው ሸሽቶ ሁሉም ሲተኛ

መንጋው ሲበተን ጠፍቶ እረኛ

አንጀቴን ልሰር ምግብ አልብላ

ነግ ይሆናል ፍርዱ በኋላ