Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የባዘነውን ፈላጊ አምላክ — ተስፋዬ ጋቢሶ

የጠራውን መስሎ መኖር መጋደሉን ፈርቶ

የገባለትን ቃልና ተስፋውን ዘንግቶ

የሙት ልጅ የነበረ ሰው ከጥፋት የዳነ

የተሰዋለትን ኢየሱስ ያንን አዳኙን ከዳ