Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የባዘንከው ውድ ወንድሜ — ተስፋዬ ጋቢሶ

በከንቱ ሮጠህ ጉልበትህ ባክኖ ጨርሶ አልቆ

በኃጢያት ሸክም ነፍሽ መንምና አጥንትህ ደርቆ

መድረሻህ ጠፍቶብህ ግራ ገብቶህ የምትባዝን

የዓለምን ቤዛ ቀርበህ አማክረው ጌታ ኢየሱስን