Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የበግን መንጋ — ብዙ ሙሉጌታ እና ወንጌላዊ ተድላ አሰፋ

የበግ መንጋ ስጠብቅ

ስሙን በዜማ ሳደንቅ

ልዑል አየና ከሰማይ

ልቡ አረፈ በእኔ ላይ