Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የበላይ ነው ጌታ — ኤፍሬም ዓለሙ

እየሱሴ የኔ ጠበቃዬ ለኔ

እየሱሴ የኔ ዋስትናዬ ለኔ

ዋስትናዬ ለኔ ዋስትናዬ ለኔ/2

ጠበቃዬ ለኔ ጠበቃዬ ለኔ/2