Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይበልጣል — ተመስገን ማርቆስ

እግዚአብሔር ይበልጣል (፬x)

ጌታዬ ይበልጣል (፬x)

የአህዛብ አማልክት ዓይን አላቸው አያዩም

አፍ አላቸው አያወሩም ስዕሎች

የእኔ ግን የሚሰማ የእኔ ግን የሚመልስ

ተወራርጄበት አላፈርኩም በእሱ

የእሳት ተገለጠ ይበልጣል ከእነሱ

ኃያል ነው ንጉሡ