Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ይበዛል

Yebezal

አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ያልነበረውን ወደ መኖር ወደ መኖር

በቃሉ ጠርቶ በሚፈጥር በሚፈጥር

ክርር አድርጌ ጌታን አመንኩ ጌታን አመንኩ

ዳርቻ የሌለው ግዙፍ ሰማይ ግዙፍ ሰማይ

ሲጠራ ሰምቶ ምቶ የለም ዎይ ምቶ የለም ዎይ

በጣም ጥቂት ነው ምድራዊውማ ምድራዊውማ

ተጣፍቶ ይመጣል ቃሉን ሲሰማ ቃሉን ሲሰማ

በሁለት አሳ እና በአምስት እንጀራ

አምስትሺህ አብልቶ ታምርን በሲራ

በኢየሱስ መንፈስ እኔ ባመንኩቲ

ቀሪ ዘመኔ ላይ ቃል ዘራሁበት

የእኔ ነገር ይበዛል

የእኔ ነገር ይበዛል

እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል

ይበዛል ይበዛል

በመንፈስ ቅዱስ ይበዛል

እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል

ይበዛል ይበዛል

ይበዛል ይበዛል

ይበዛል ይበዛል

እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል

ቀለም ተቀብቶ ታድሶ አያውቅ ታድሶ አያውቅ

እስከአሁን አለ መልኩን ሳይለቅ መልኩን ሳይለቅ

ሰማይ ጨዋ ነው ስርአት ይዞ ስርአት ይዞ

ይሁን ያለውን አባቴን ታዞ አባቴን ታዞ

ይህንን እውነት ሰሞቶ ያመነ ሰሞቶ ያመነ

በመንፈስ ቅዱስ ልቡ የጀገነ ልቡ የጀገነ

ይሰራብኖል ቃሉ የሚል ቃሉ የሚል

ከእኔ ጋር አብሮ እንዲ ይበል እንዲ ይበል

ተባርኪያለሁኝ በሰማዩ ስፍራ

ክርስቶስ ኢየሱስ በስራልኝ ስራ

የትጻፈልኝን አምኛለው እኔ

እንዲ ነው ሚሆነው የቀረው ዘመኔ

የእኔ ነገር ይበዛል

የእኔ ነገር ይበዛል

እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል

ይበዛል ይበዛል

በመንፈስ ቅዱስ ይበዛል

እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል

ይበዛል ይበዛል

ይበዛል ይበዛል

ይበዛል ይበዛል

ይበዛል ይበዛል

በኢየሱስ ስም ይበዛል

ይበዛል ይበዛል

እንደ እግዚአብሄር ቃል ይበዛል

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ