Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የቤቴ እራስ ነህ — አስፋው መለሰ

መሰዊያዬን ልስራ ከማጠኔ በፊት

ከድንኳኔ ላውጣ አንተ የማትከብርበትን አዎ

እንጨቴን ልረብርብ አንድደው እሳቴን

መስዕዋት አድርጌ ላስቀምጠው እራሴን (፪x)