Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይብዛለት ምሥጋና — ተስፋዬ ጫላ

ይሁን እንጂ ይብዛለት ምሥጋና

ሳላቋርጥ እሰዋለሁ ገና

አይደክመኝም ሁሌ አመልከዋለሁ

ለሕይወቴ ትርጉሟ ኢየሱስ ነው (፪x)