Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይደክመኛል መኖር — አውታሩ ከበደ

የሕይወቴ እረኛ ጌታ አለልኝ የማይተኛ (፪x)

የሕይወቴ ጠበቃ ጌታ እኮ ነው እንዳልሰጋ (፪x)

እኔማ ዕድለኛ ነኝ

አልፈራም ጌታ ስላለኝ

ዓለቱ ነው መሠረቴ

አይወድቅም በንፋስ ቤቴ