አዝማች · Chorus
ደግሞ ደነገጠ ጠላቴ
አየ ያደረገውን በሕይወቴ
ውድቀትና ሞቴን ሲጠብቅ
ሰማ በማለዳ የድል ድምጽ
አሸነፈ የሚል የድል ድምጽ
ተሳካለት የሚል የድል ድምጽ
ተሻገረ የሚል የድል ድምጽ
አልተያዘም የሚል የድል ድምጽ
አዝማች · Chorus
ደግሞ ደነገጠ ጠላቴ
አየ ያደረገውን በሕይወቴ
ውድቀትና ሞቴን ሲጠብቅ
ሰማ በማለዳ የድል ድምጽ
አሸነፈ የሚል የድል ድምጽ
ተሳካለት የሚል የድል ድምጽ
ተሻገረ የሚል የድል ድምጽ
አልተያዘም የሚል የድል ድምጽ