Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የደስታ ሌት — መቅረዝ የወጣቶች አገልግሎት

የደስታ ሌት ፤ የሰላም ሌት

ጸዳልሽ ያበራል እረኞች ብርሃንሽን አዩ

ወደ መድህን ገሰገሱ

ህጻኑን አገኙ (፪x)

ቅዱስ ጊዜ ፤ ታላቅ ጊዜ

ነብያት ያወጁት