Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የደስታ መንፈስ — ዳግማዊ ጥላሁን

እኔስ በአምላኬ በጌቶች ጌታ

ይህ ነው አይባልም ያለኝ ደስታ

ደመና ሳይኖር በአካባቢዬ

ግራ ተጋብቷል ጠላት በደስታዬ (፫x)