Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የደስታ ቀን ነው — ጌታያውቃል ግርማይ እና ብሩክታዊት አሰፋ

የደስታ ቀን ነው ደስ እያለን (፫x)

የደስታ ቀን ነው ደስ ይበለን (፫x)

ቃና ዘገሊላ ሰርግ ላይ የተገኘው

ኢየሱስ ጌታችን ዛሬም አለ ብለን

(ሆሆሆ) እንዘምራለን (አሃ) ደስ እያለን

(ሆሆሆ) እንዘምራለን (አሃ) ደስ እያለን (፪x)