Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የደስታ ዘይት — በረከት አለሙ

መከራን ባየሁበት ዘመን

ክፉንም ባየሁበት ፈንታ

የ ደስታን ዘይት ከላዬ

አፈሰሰልኝ በላዬ

እየሱስ ጌታዬ(2) (2)

ለቅሶዬን በ ደስታ ቀየረልኝ