Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የእግዚአብሔር ክንድ ሆይ — መሠረት ፅጌ እና እንዳልካቸው ኪዳነወልድ

የእግዚአብሔር ክንድ ሆይ ተነስ (፫x) በእኛ

ከጥንት የነበረው ያ ታላቅ ግሩም ሃይል

ዛሬም ይንቀሳቀስ በእኛ (፪x)