Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የእግዚአብሔርን ማዳን — ታምራት ሃይሌ

ተራራው ዝቅ ይበል ሸለቆው ከፍ ይበል

ስርጓጎጡም ሜዳ ይሁን ጠማማውም ይቅና

ስጋ ለባሽ ሁሉ የእግዚአብሔር ማዳን እንዲያይ